በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መግቢያ

መግቢያ

ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው ወይስ እንዲሁ በአጋጣሚ? ይህ በጣም አወዛጋቢ የሆነ ጥያቄ ነው። ይሁን እንጂ መልሱን ማወቃችን በጣም ወሳኝ ነው። ይህ ብሮሹር እንደሚከተሉት ያሉትን ጥያቄዎች ይመረምራል፦

  • ፕላኔታችን ሕይወት እንዲኖርባት ታስባ የተዘጋጀች ናት?

  • በተፈጥሮ ውስጥ ከሚታየው ንድፍ ምን ልንማር እንችላለን?

  • የዝግመተ ለውጥ ትምህርት ሙሉ በሙሉ በሐቅ ላይ የተመሠረተ ነው?

  • ስለ ፍጥረት የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ስህተት መሆኑን ሳይንስ አረጋግጧል?

  • የምታምነው ነገር ለውጥ የሚያመጣው ለምንድን ነው?