በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ


ለዘላለም በደስታ መኖር የሚቻል ይመስልሃል?

ለዘላለም በደስታ መኖር የሚቻል ይመስልሃል?

መልስህ ምንድን ነው?

  • ይመስለኛል?

  • አይመስለኝም?

  • ወይስ ምናልባት?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፤ በእሷም ላይ ለዘላለም ይኖራሉ።”መዝሙር 37:29

ይህን ማወቅህ ለአንተ ምን ጥቅም አለው?

ከቤተሰቦችህና ከወዳጆችህ ጋር በደስታና በሰላም የምትኖርበት ጊዜ ይመጣል።ኤርምያስ 29:11

ለአጭር ጊዜ ሳይሆን ለዘላለም በደስታ ትኖራለህ።መዝሙር 22:26

መጽሐፍ ቅዱስ በሚሰጠው ተስፋ ላይ እምነት መጣል እንችላለን?

አዎ! እንዲህ የምንለው ለምን እንደሆነ ለማወቅ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ በሚገኙት ሦስት ምዕራፎች ላይ የቀረበውን ማስረጃ ተመልከት። የምዕራፎቹ ርዕስ የሚከተለው ነው፦