ለዘላለም በደስታ ኑር!—የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች ማስተዋወቂያ

ይህ ብሮሹር በነፃ ሰዎችን መጽሐፍ ቅዱስ በምናስተምርበት ፕሮግራም ላይ ትምህርቱን ለማስተዋወቅ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች

የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰጡት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ምን ይመስላል?

የይሖዋ ምሥክሮች ያለክፍያ በሚሰጡት አሳታፊ ኮርስ ላይ የፈለግከውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም መጠቀም ትችላለህ። ከፈለግክ ሙሉውን ቤተሰብህን ወይም ጓደኞችህን በጥናቱ ላይ እንዲገኙ ለመጋበዝ ነፃነት ይሰማህ።