በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

JW LIBRARY

JW Library ያሉት ገጽታዎች

JW Library ያሉት ገጽታዎች

ገጽ መፈለጊያ

  • አንድን ጽሑፍ በምታነብበት ጊዜ ቶሎ ቶሎ ለመግለጥ ከፈለግክ ጽሑፉን ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ ማንሸራተት ትችላለህ።

  • ንባብህን ያቆምክበትን ቦታ በሌላ ጊዜ ቶሎ ለማግኘት እንዲረዳህ በፈለግከው ጥቅስ ወይም ምዕራፍ ላይ የገጽ ማስታወሻ ምልክት (bookmarks) ማድረግ ትችላለህ።

  • በቅርቡ ያነበብካቸውን ጽሑፎች ቶሎ ለማግኘት ከፈለግክ ቀደም ሲል ያነበብካቸውን ነገሮች መዝግቦ የሚይዘውን ገጽታ ተጠቀም።

  • እያነበብክ ባለኸው ጽሑፍ ውስጥ አንድን ቃል ወይም ሐረግ ለማግኘት፣ ለመፈለጊያ የሚረዳውን ገጽታ መጠቀም ትችላለህ።